1
1 ዮሐንስ 2:15-16
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ዓለምን ወይም በዓለም ያለውን ማንኛውንም ነገር አትውደዱ፤ ማንም ዓለምን ቢወድድ የአብ ፍቅር በርሱ ዘንድ የለም፤ ምክንያቱም በዓለም ያለው ሁሉ፦ የሥጋ ምኞት፣ የዐይን አምሮትና የኑሮ ትምክሕት ከዓለም እንጂ ከአብ የሚመጣ አይደለም።
Compare
Explore 1 ዮሐንስ 2:15-16
2
1 ዮሐንስ 2:17
ዓለምና ምኞቱ ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚፈጽም ግን ለዘላለም ይኖራል።
Explore 1 ዮሐንስ 2:17
3
1 ዮሐንስ 2:6
ማንም በርሱ እኖራለሁ የሚል፣ ኢየሱስ እንደ ተመላለሰ ሊመላለስ ይገባዋል።
Explore 1 ዮሐንስ 2:6
4
1 ዮሐንስ 2:1
ልጆቼ ሆይ፤ ይህን የምጽፍላችሁ ኀጢአት እንዳትሠሩ ነው፤ ነገር ግን ማንም ኀጢአት ቢሠራ፣ በአብ ዘንድ ጠበቃ አለን፤ እርሱም ጻድቁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
Explore 1 ዮሐንስ 2:1
5
1 ዮሐንስ 2:4
“እርሱን ዐውቃለሁ” እያለ ትእዛዞቹንም የማይፈጽም ግን ሐሰተኛ ነው፤ እውነቱም በርሱ ውስጥ የለም።
Explore 1 ዮሐንስ 2:4
6
1 ዮሐንስ 2:3
ትእዛዞቹን ብንፈጽም እርሱን ማወቃችንን በዚህ ርግጠኞች እንሆናለን።
Explore 1 ዮሐንስ 2:3
7
1 ዮሐንስ 2:9
በብርሃን አለሁ የሚል፣ ወንድሙን ግን የሚጠላ አሁንም በጨለማ ውስጥ አለ።
Explore 1 ዮሐንስ 2:9
8
1 ዮሐንስ 2:22
ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ሐሰተኛ ማነው? ይህ አብንና ወልድን የሚክደው የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።
Explore 1 ዮሐንስ 2:22
9
1 ዮሐንስ 2:23
ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ የለውም፤ ወልድን የሚያምን ሁሉ አብም አለው።
Explore 1 ዮሐንስ 2:23
Home
Bible
Plans
Videos