1
2 ቆሮንቶስ 13:5
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
በእምነት መሆናችሁን ለማወቅ ራሳችሁን መርምሩ፤ ራሳችሁን ፈትኑ። ከፈር የወጣችሁ ካልሆነ በቀር፣ ኢየሱስ ክርስቶስ በውስጣችሁ እንዳለ አታውቁምን?
Compare
Explore 2 ቆሮንቶስ 13:5
2
2 ቆሮንቶስ 13:14
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ፣ የእግዚአብሔር ፍቅር፣ የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋራ ይሁን።
Explore 2 ቆሮንቶስ 13:14
3
2 ቆሮንቶስ 13:11
በተረፈ ወንድሞች ሆይ፤ ደኅና ሁኑ፤ ፍጹማን ሁኑ፤ ምክሬን ስሙ፤ አንድ ሐሳብ ይኑራችሁ፤ በሰላምም ኑሩ። የፍቅርና የሰላምም አምላክ ከእናንተ ጋራ ይሆናል።
Explore 2 ቆሮንቶስ 13:11
Home
Bible
Plans
Videos