1
2 ቆሮንቶስ 3:17
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ጌታ መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ ነጻነት አለ።
Compare
Explore 2 ቆሮንቶስ 3:17
2
2 ቆሮንቶስ 3:18
እኛም ሁላችን ባልተሸፈነ ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያንጸባረቅን፣ የርሱን መልክ እንድንመስል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን፤ ይህም የሚሆነው መንፈስ ከሆነ ጌታ ነው።
Explore 2 ቆሮንቶስ 3:18
3
2 ቆሮንቶስ 3:16
ነገር ግን አንድ ሰው ወደ ጌታ ዘወር ሲል መሸፈኛው ይወገዳል።
Explore 2 ቆሮንቶስ 3:16
4
2 ቆሮንቶስ 3:5-6
ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው እንጂ፣ በራሳችን ብቃት ከእኛ ነው የምንለው አንዳች ነገር የለንም። እርሱም በፊደል ላይ ሳይሆን በመንፈስ ላይ የተመሠረተውን የአዲሱ ኪዳን አገልጋዮች እንድንሆን ብቁዎች አደረገን፤ ምክንያቱም ፊደል ይገድላል፤ መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል።
Explore 2 ቆሮንቶስ 3:5-6
Home
Bible
Plans
Videos