1
ሐዋርያት ሥራ 10:34-35
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
ጴጥሮስም እንዲህ ሲል መናገር ጀመረ፤ “እግዚአብሔር ለማንም እንደማያዳላ በእውነት ተረድቻለሁ፤ ነገር ግን እርሱን የሚፈሩትንና ጽድቅን የሚያደርጉትን ሁሉ ከየትኛውም ወገን ቢሆኑ ይቀበላቸዋል።
Compare
Explore ሐዋርያት ሥራ 10:34-35
2
ሐዋርያት ሥራ 10:43
በርሱም የሚያምን ሁሉ በስሙ የኀጢአትን ስርየት እንደሚቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።”
Explore ሐዋርያት ሥራ 10:43