1
ዘፀአት 20:2-3
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
“ከግብፅ ከባርነት ምድር ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ (ያህዌ ኤሎሂም) እኔ ነኝ። “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይኑሩህ።
Compare
Explore ዘፀአት 20:2-3
2
ዘፀአት 20:4-5
በላይ በሰማይ ወይም በታች በምድር ካለው ወይም በውሃ ውስጥ ከሚኖሩት ነገሮች በማናቸውም ምስል ለራስህ ጣዖትን አታብጅ። አትስገድላቸው፤ አታምልካቸውም፤ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ (ያህዌ ኤሎሂም) የሚጠሉኝን ልጆች ከአባቶቻቸው ኀጢአት የተነሣ እስከ ሦስትና አራት ትውልድ ድረስ የምቀጣ ቀናተኛ አምላክ (ኤሎሂም) ነኝ፤
Explore ዘፀአት 20:4-5
3
ዘፀአት 20:12
አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ (ያህዌ ኤሎሂም) በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም።
Explore ዘፀአት 20:12
4
ዘፀአት 20:8
የሰንበትን ቀን ቅዱስ አድርገህ አክብር።
Explore ዘፀአት 20:8
5
ዘፀአት 20:7
የእግዚአብሔር (ያህዌ) የአምላክህን ስም ያለ አግባብ አታንሣ፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) ስሙን ያለ አግባብ የሚያነሣውን በደል አልባ አያደርገውምና።
Explore ዘፀአት 20:7
6
ዘፀአት 20:9-10
ስድስት ቀን ትሠራለህ፤ ሥራህንም ሁሉ አከናውን። ሰባተኛው ቀን ግን ለአምላክህ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ሰንበት ነው። በዕለቱ አንተም ሆንህ ወንድ ልጅህ ወይም ሴት ልጅህ፣ ወንድ አገልጋይህ ወይም ሴት አገልጋይህ፣ ወይም እንስሳትህ፣ ወይም በግቢህ ያለ መጻተኛ ምንም ሥራ አትሠሩም።
Explore ዘፀአት 20:9-10
7
ዘፀአት 20:17
የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤ የባልንጀራህን ሚስት ወይም የእርሱን ወንድ አገልጋይ ሆነ ሴት አገልጋይ፣ በሬውንም ሆነ አህያውን ወይም የእርሱ የሆነውን ማናቸውንም ነገር አትመኝ።”
Explore ዘፀአት 20:17
8
ዘፀአት 20:16
በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር።
Explore ዘፀአት 20:16
9
ዘፀአት 20:14
አታመንዝር።
Explore ዘፀአት 20:14
10
ዘፀአት 20:13
አትግደል።
Explore ዘፀአት 20:13
11
ዘፀአት 20:15
አትስረቅ።
Explore ዘፀአት 20:15
Home
Bible
Plans
Videos