1
ኢሳይያስ 17:1
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ስለ ደማስቆ የተነገረ ንግር፤ “እነሆ፤ ደማስቆ ከእንግዲህ ከተማነቷ ይቀራል፤ የፍርስራሽ ክምር ትሆናለች።
Compare
Explore ኢሳይያስ 17:1
2
ኢሳይያስ 17:3
የተመሸገ ከተማ ከኤፍሬም፣ የመንግሥት ሥልጣን ከደማስቆ ይወርዳል፤ የሶርያም ቅሬታ እንደ እስራኤላውያን ክብር ይሆናል” ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
Explore ኢሳይያስ 17:3
3
ኢሳይያስ 17:4
“በዚያ ቀን የያዕቆብ ክብር ይደበዝዛል፤ የሰውነቱም ውፍረት ይሟሽሻል።
Explore ኢሳይያስ 17:4
4
ኢሳይያስ 17:2
የአሮኤር ከተሞች ባድማ ይሆናሉ፤ የመንጎች መሰማሪያ ይሆናሉ፤ የሚያስፈራቸውም የለም።
Explore ኢሳይያስ 17:2
Home
Bible
Plans
Videos