1
ኢሳይያስ 24:5
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ምድር በሕዝቧ ትረክሳለች፤ ሕግን ጥሰዋል፤ ሥርዐትን ተላልፈዋል፤ ዘላለማዊውንም ኪዳን አፍርሰዋል።
Compare
Explore ኢሳይያስ 24:5
2
ኢሳይያስ 24:23
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር፣ በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም፣ በሽማግሌዎቹም ፊት በክብሩ ይነግሣል፤ ጨረቃ ትሸማቀቃለች፤ ፀሓይም ታፍራለች።
Explore ኢሳይያስ 24:23
Home
Bible
Plans
Videos