1
ዘሌዋውያን 10:1
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
የአሮን ልጆች ናዳብና አብዩድ እያንዳንዳቸው ጥናዎቻቸውን ወስደው ፍም አደረጉባቸው፤ ዕጣንም ጨመሩባቸው፤ እርሱ ያላዘዛቸውን፣ ያልተፈቀደውን እሳት በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት አቀረቡ።
Compare
Explore ዘሌዋውያን 10:1
2
ዘሌዋውያን 10:3
ሙሴም አሮንን እንዲህ አለው፤ “እግዚአብሔር (ያህዌ)፦ “ ‘ወደ እኔ በሚቀርቡት መካከል፣ ቅድስናዬን እገልጣለሁ፤ በሕዝቡም ሁሉ ፊት፣ እከበራለሁ’ ብሎ የተናገረው ይህን ነው።” አሮንም ዝም አለ።
Explore ዘሌዋውያን 10:3
3
ዘሌዋውያን 10:2
ከዚህም የተነሣ እሳት ከእግዚአብሔር (ያህዌ) ዘንድ ወጥቶ በላቸው፤ በእግዚአብሔርም (ያህዌ) ፊት ሞቱ።
Explore ዘሌዋውያን 10:2
Home
Bible
Plans
Videos