1
ምሳሌ 10:22
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
የእግዚአብሔር በረከት ብልጽግናን ታመጣለች፤ መከራንም አያክልባትም።
Compare
Explore ምሳሌ 10:22
2
ምሳሌ 10:19
ከቃላት ብዛት ኀጢአት አይታጣም፤ አንደበቱን የሚገታ ግን ጠቢብ ነው።
Explore ምሳሌ 10:19
3
ምሳሌ 10:12
ጥላቻ ጠብን ያነሣሣል፤ ፍቅር ግን ስሕተትን ሁሉ ይሸፍናል።
Explore ምሳሌ 10:12
4
ምሳሌ 10:4
ሰነፍ እጆች ሰውን ያደኸያሉ፤ ትጉህ እጆች ግን ብልጽግናን ያመጣሉ።
Explore ምሳሌ 10:4
5
ምሳሌ 10:17
ተግሣጽን ነቅቶ የሚጠብቅ የሕይወትን መንገድ ያሳያል፤ ዕርምትን የማይቀበል ግን ሌሎችን ወደ ስሕተት ይመራል።
Explore ምሳሌ 10:17
6
ምሳሌ 10:9
ሐቀኛ ሰው ያለ ሥጋት ይራመዳል፤ በጠማማ ጐዳና የሚሄድ ግን ይጋለጣል።
Explore ምሳሌ 10:9
7
ምሳሌ 10:27
እግዚአብሔርን መፍራት ዕድሜን ያረዝማል፤ የክፉዎች ዕድሜ ግን በዐጭር ይቀጫል።
Explore ምሳሌ 10:27
8
ምሳሌ 10:3
እግዚአብሔር ጻድቁ እንዲራብ አያደርግም፤ የክፉዎችን ምኞት ግን ያጨናግፋል።
Explore ምሳሌ 10:3
9
ምሳሌ 10:25
ዐውሎ ነፋስ ሲነሣ ክፉዎች ተጠራርገው ይወሰዳሉ፤ ጻድቃን ግን ለዘላለም ጸንተው ይኖራሉ።
Explore ምሳሌ 10:25
Home
Bible
Plans
Videos