1
ምሳሌ 17:17
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ወዳጅ ምን ጊዜም ወዳጅ ነው፤ ወንድምም ለክፉ ቀን ይወለዳል።
Compare
Explore ምሳሌ 17:17
2
ምሳሌ 17:22
ደስተኛ ልብ ጥሩ መድኀኒት ነው፤ የተሰበረ መንፈስ ግን ዐጥንትን ያደርቃል።
Explore ምሳሌ 17:22
3
ምሳሌ 17:9
በደልን የሚሸፍን ፍቅርን ያዳብራል፤ ነገርን የሚደጋግም ግን የልብ ወዳጆችን ይለያያል።
Explore ምሳሌ 17:9
4
ምሳሌ 17:27
ዐዋቂ ሰው ንግግሩ ቍጥብ ነው፤ አስተዋይም መንፈሱ የረጋ ነው።
Explore ምሳሌ 17:27
5
ምሳሌ 17:28
ቂል እንኳ ዝም ቢል ጠቢብ፣ አንደበቱንም ቢገዛ አስተዋይ ይመስላል።
Explore ምሳሌ 17:28
6
ምሳሌ 17:1
ጠብ እያለ ግብዣ ከሞላበት ቤት ይልቅ፣ በሰላምና በጸጥታ ድርቆሽ ይሻላል።
Explore ምሳሌ 17:1
7
ምሳሌ 17:14
ጠብ መጫር ግድብን እንደ መሸንቈር ነው፤ ስለዚህ ጠብ ከመጫሩ በፊት ከነገር ራቅ።
Explore ምሳሌ 17:14
8
ምሳሌ 17:15
በደለኛውን ማጽደቅ ሆነ፣ ጻድቁን በደለኛ ማድረግ፣ ሁለቱም በእግዚአብሔር ዘንድ አስጸያፊ ናቸው።
Explore ምሳሌ 17:15
Home
Bible
Plans
Videos