1
ምሳሌ 19:21
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
በሰው ልብ ብዙ ሐሳብ አለ፤ የሚፈጸመው ግን የእግዚአብሔር ሐሳብ ነው።
Compare
Explore ምሳሌ 19:21
2
ምሳሌ 19:17
ለድኻ የሚራራ ለእግዚአብሔር ያበድራል፤ ስላደረገውም ተግባር ዋጋ ይከፍለዋል።
Explore ምሳሌ 19:17
3
ምሳሌ 19:11
ጥበብ ሰውን ታጋሽ ታደርገዋለች፤ በደልን ንቆ መተውም መከበሪያው ነው።
Explore ምሳሌ 19:11
4
ምሳሌ 19:20
ምክርን ስማ፤ ተግሣጽን ተቀበል፤ በመጨረሻም ጠቢብ ትሆናለህ።
Explore ምሳሌ 19:20
5
ምሳሌ 19:23
እግዚአብሔርን መፍራት ወደ ሕይወት ይመራል፤ እንዲህ ያለውም ሰው እፎይ ብሎ ያርፋል፤ መከራም አያገኘውም።
Explore ምሳሌ 19:23
6
ምሳሌ 19:8
ጥበብን ገንዘቡ የሚያደርጋት ነፍሱን ይወድዳል፤ ማስተዋልን የሚወድዳት ይሳካለታል።
Explore ምሳሌ 19:8
7
ምሳሌ 19:18
ገና ተስፋ ሳለ፣ ልጅህን ሥርዐት አስይዘው፤ ሲሞት ዝም ብለህ አትየው።
Explore ምሳሌ 19:18
8
ምሳሌ 19:9
ሐሰተኛ ምስክር ከቅጣት አያመልጥም፤ ውሸት የሚነዛም ይጠፋል።
Explore ምሳሌ 19:9
Home
Bible
Plans
Videos