1
ምሳሌ 23:24
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
የጻድቅ ሰው አባት እጅግ ደስ ይለዋል፤ ጠቢብ ልጅ ያለውም በርሱ ሐሤት ያደርጋል።
Compare
Explore ምሳሌ 23:24
2
ምሳሌ 23:4
ሀብት ለማግኘት ስትል ራስህን አታድክም፤ ሐሳብህን የመግታት ጥበብ ይኑርህ።
Explore ምሳሌ 23:4
3
ምሳሌ 23:18
ለነገ ርግጠኛ አለኝታ ይኖርሃል፤ ተስፋህም ከንቱ አይሆንም።
Explore ምሳሌ 23:18
4
ምሳሌ 23:17
ልብህ በኀጢአተኞች አይቅና፤ ነገር ግን ዘወትር እግዚአብሔርን ለመፍራት ትጋ።
Explore ምሳሌ 23:17
5
ምሳሌ 23:13
ልጅን ከመቅጣት ወደ ኋላ አትበል፤ በአርጩሜ ብትገርፈው አይሞትም።
Explore ምሳሌ 23:13
6
ምሳሌ 23:12
ልብህን ለምክር፣ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል ስጥ።
Explore ምሳሌ 23:12
7
ምሳሌ 23:5
በሀብት ላይ ዐይንህን ብትጥል፣ ወዲያው ይጠፋል፤ ወደ ሰማይ እንደሚበርር ንስር፣ በርግጥ ክንፍ አውጥቶ ይበርራል።
Explore ምሳሌ 23:5
8
ምሳሌ 23:22
የወለደህን አባትህን አድምጥ፤ እናትህንም ባረጀች ጊዜ አትናቃት።
Explore ምሳሌ 23:22
Home
Bible
Plans
Videos