1
መዝሙር 94:19
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
የውስጤ ጭንቀት በበዛ መጠን፣ ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።
Compare
Explore መዝሙር 94:19
2
መዝሙር 94:18
እኔ፣ “እግሬ አዳለጠኝ” ባልሁ ጊዜ፣ እግዚአብሔር ሆይ፤ ምሕረትህ ደግፎ ያዘኝ።
Explore መዝሙር 94:18
3
መዝሙር 94:22
ለእኔ ግን እግዚአብሔር ምሽግ፣ አምላኬም መጠጊያ ዐለት ሆኖኛል።
Explore መዝሙር 94:22
4
መዝሙር 94:12
ብፁዕ ነው፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ የምትገሥጸው፣ ከሕግህም የምታስተምረው ሰው፤
Explore መዝሙር 94:12
5
መዝሙር 94:17
እግዚአብሔር ረዳቴ ባይሆን ኖሮ፣ ነፍሴ ወደ ዝምታው ዓለም ፈጥና በወረደች ነበር።
Explore መዝሙር 94:17
6
መዝሙር 94:14
እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥልምና፤ ርስቱንም አይተውም።
Explore መዝሙር 94:14
Home
Bible
Plans
Videos