1
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:33
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
በእግዚአብሔር ሕዝብ አብያተ ክርስቲያን ሁሉ ዘንድ እንደሚደረገው እግዚአብሔር የሰላም አምላክ ነው እንጂ የሁከት አምላክ አይደለም።
Compare
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:33
2
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:1
እንግዲህ ፍቅርን ተከታተሉ፤ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎችን ይልቁንም ትንቢት የመናገር ስጦታን በብርቱ ፈልጉ።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:1
3
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:3
ትንቢትን የሚናገር ግን ሌላውን ለማነጽ፥ ለማበረታታትና ለማጽናናት ለሰዎች ይናገራል።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:3
4
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:4
በተለያዩ ቋንቋዎች የሚናገር ሰው ራሱን ብቻ ያንጻል፤ ትንቢትን የሚናገር ግን ማኅበረ ክርስቲያንን ያንጻል።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:4
5
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:12
እናንተም የመንፈስ ቅዱስን ስጦታዎች በብርቱ ስለምትሹ በይበልጥ መፈለግ የሚገባችሁ ክርስቲያኖች የሚታነጹባቸው ስጦታዎች እንዲበዙላችሁ ነው።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:12
Home
Bible
Plans
Videos