1
አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 4:18
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ወሬ ነጋሪው የቃል ኪዳኑን ታቦት መማረክ ባወሳ ጊዜ ዔሊ በቅጽሩ በር አጠገብ ከተቀመጠበት ወንበር ላይ ተገልብጦ ወደ ኋላው ወደቀ፤ እርሱም ሽማግሌ ከመሆኑም በላይ በውፍረቱ ግዙፍ ስለ ነበር ከአወዳደቁ የተነሣ አንገቱ ተሰብሮ ሞተ፤ ዔሊም በእስራኤል መሪ ሆኖ የቈየበት ዘመን አርባ ዓመት ነበር።
Compare
Explore አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 4:18
2
አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 4:21
እርስዋም በእግዚአብሔር ታቦት መማረክ፥ በዐማትዋና በባልዋ መሞት ምክንያት ክብር ከእስራኤል ተለየ ስትል ልጅዋን ኢካቦድ ብላ ሰየመችው።
Explore አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 4:21
3
አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 4:22
ቀጥላም “የእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ታቦት በመማረኩ ምክንያት የእግዚአብሔር ክብር ከእስራኤል ተለየ” አለች።
Explore አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 4:22
Home
Bible
Plans
Videos