1
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:9
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እናንተ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ጸጋ ታውቃላችሁ፤ እርሱ ምንም እንኳ ሀብታም ቢሆን በእርሱ ድኻ መሆን እናንተ ሀብታሞች እንድትሆኑ ስለ እናንተ ብሎ ድኻ ሆነ።
Compare
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:9
2
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:2
እነርሱ በብዙ መከራ ተፈትነዋል፤ ይሁን እንጂ ደስታቸው ታላቅ ነበር፤ በጣም ድኾች ቢሆኑም እንኳ ከፍ ያለ ልግሥና አድርገዋል።
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:2
Home
Bible
Plans
Videos