1
2 ተሰሎንቄ ሰዎች 1:11
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ይህን በማሰብ ስለ እናንተ ሳናቋርጥ የምንጸልየው አምላካችን ለጥሪው ብቁዎች እንዲያደርጋችሁና መልካም ለማድረግ ያላችሁን ፈቃድና የእምነት ሥራችሁን ሁሉ በኀይሉ እንዲፈጽምላችሁ ነው።
Compare
Explore 2 ተሰሎንቄ ሰዎች 1:11
2
2 ተሰሎንቄ ሰዎች 1:6-7
እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ በመሆኑ መከራን በሚያመጡባችሁ ላይ መከራን በማምጣት ዋጋቸውን ይከፍላቸዋል። አሁን መከራን ለምትቀበሉትም ከእኛ ጋር ዕረፍትን ይሰጣችኋል። ይህም የሚሆነው ጌታ ኢየሱስ ከኀያላን መላእክቱ ጋር ከሰማይ በሚወርድበት ጊዜ ነው፤
Explore 2 ተሰሎንቄ ሰዎች 1:6-7
Home
Bible
Plans
Videos