1
ኦሪት ዘዳግም 15:10
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ይልቅስ ያለ ቅርታ በለጋሥነት ስጥ፤ ይህን ብታደርግ አምላክህ እግዚአብሔር በምትሠራው ሥራና በምታደርገው ድርጊት ሁሉ ይባርክሃል።
Compare
Explore ኦሪት ዘዳግም 15:10
2
ኦሪት ዘዳግም 15:11
መቼም ቢሆን በምድር ላይ ችግረኛና ድኻ መኖሩ ስለማይቀር በአገርህ ለሚገኙ ድኾችና ችግረኞች ጐረቤቶችህ እጅህን እንድትዘረጋ አዝሃለሁ።
Explore ኦሪት ዘዳግም 15:11
3
ኦሪት ዘዳግም 15:6
እግዚአብሔር በሰጠው የተስፋ ቃል መሠረት ይባርክሃል፤ አንተ ለብዙ ሕዝቦች ገንዘብ ታበድራለህ፤ ነገር ግን ከእነርሱ ከማንኛውም ሰው አትበደርም፤ አንተ በብዙ ሕዝቦች ላይ የበላይነት ይኖርሃል፤ በአንተ ላይ ግን ማንም የበላይ አይሆንም።
Explore ኦሪት ዘዳግም 15:6
Home
Bible
Plans
Videos