1
ትንቢተ ኤርምያስ 16:21
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
“ስለዚህ ሕዝቦች በሙሉ ኀይሌንና ታላቅነቴን በማያዳግም ሁኔታ እንዲያውቁት አደርጋለሁ፤ እኔ እግዚአብሔር መሆኔንም ያረጋግጣሉ።”
Compare
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 16:21
2
ትንቢተ ኤርምያስ 16:19
እግዚአብሔር ሆይ! የምትጠብቀኝና ብርታትን የምትሰጠኝ አንተ ነህ፤ በመከራም ጊዜ መጠጊያ አምባዬ ነህ፤ ሕዝቦች ከምድር ዳርቻ ሁሉ ወደ አንተ መጥተው እንዲህ ይላሉ፦ “የቀድሞ አባቶቻችን ከሐሰተኞች አማልክት በቀር ምንም አልነበራቸውም፤ ጣዖቶቻቸው ሁሉ የማይጠቅሙ ከንቱዎች ነበሩ፤
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 16:19
3
ትንቢተ ኤርምያስ 16:20
ለመሆኑ ሰው የራሱን አማልክት መሥራት ይችላልን? አዎ፥ ግን እውነተኛ አምላክነት የላቸውም።
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 16:20
Home
Bible
Plans
Videos