1
የዮሐንስ ወንጌል 17:17
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው።
Compare
Explore የዮሐንስ ወንጌል 17:17
2
የዮሐንስ ወንጌል 17:3
የዘለዓለም ሕይወትም አንተ ብቻ እውነተኛውን አምላክና የላክኸውን ኢየሱስ ክርስቶስን ማወቅ ነው።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 17:3
3
የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21
“በእነርሱ ቃል አማካይነት በእኔ ስለሚያምኑትም እለምናለሁ እንጂ ለእነርሱ ብቻ አለምንም። እኔም የምለምነው ሁሉም አንድ እንዲሆኑ ነው፤ እንዲሁም አባት ሆይ! አንተ በእኔ እንዳለህ፥ እኔም በአንተ እንዳለሁ፥ እነርሱም በእኛ እንዲኖሩ ነው፤ አንተ እንደ ላክኸኝም ዓለም እንዲያምን ነው።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21
4
የዮሐንስ ወንጌል 17:15
ከክፉው እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም ውጪ እንድትወስዳቸው አለምንም።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 17:15
5
የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23
እኛ አንድ እንደ ሆንን እነርሱም አንድ እንዲሆኑ ለእኔ የሰጠኸኝን ክብር ሰጥቻቸዋለሁ። እኔ የምለምነው እኔ በእነርሱ አንተም በእኔ እንደ ሆንክ እነርሱም በፍጹም አንድ እንዲሆኑ ነው፤ እንዲሁም እኔን እንደ ላክኸኝና እኔን በወደድከኝ መጠን እነርሱንም እንደ ወደድካቸው ዓለም እንዲያውቅ ነው።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23
Home
Bible
Plans
Videos