1
የማቴዎስ ወንጌል 18:20
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ሁለት ወይም ሦስት ሆነው በስሜ በሚሰበሰቡበት ስፍራ እኔ በመካከላቸው እገኛለሁ።”
Compare
Explore የማቴዎስ ወንጌል 18:20
2
የማቴዎስ ወንጌል 18:19
ደግሞም እላችኋለሁ፤ ከእናንተ ሁለቱ በምድር ላይ ማናቸውንም ነገር ለመለመን ተስማምተው ቢጸልዩ፥ በሰማይ ያለው አባቴ ይፈጽምላቸዋል።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 18:19
3
የማቴዎስ ወንጌል 18:2-3
ኢየሱስም አንድ ሕፃን ጠርቶ በመካከላቸው አቆመ፤ እንዲህም አለ፦ “በእውነት እላችኋለሁ፦ ካልተለወጣችሁና እንደ ሕፃናት ካልሆናችሁ ከቶ ወደ መንግሥተ ሰማይ አትገቡም።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 18:2-3
4
የማቴዎስ ወንጌል 18:4
እንደዚህ ሕፃን ራሱን ዝቅ የሚያደርግ በመንግሥተ ሰማይ ታላቅ ይሆናል።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 18:4
5
የማቴዎስ ወንጌል 18:5
እንደዚህ ያለውን ሕፃን በስሜ የሚቀበል እኔን ይቀበላል።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 18:5
6
የማቴዎስ ወንጌል 18:18
“በእውነት እላችኋለሁ፤ በምድር የምታስሩት በሰማይ የታሰረ ይሆናል፤ በምድር የምትፈቱትም በሰማይ የተፈታ ይሆናል።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 18:18
7
የማቴዎስ ወንጌል 18:35
“እንግዲህ እናንተም እያንዳንዳችሁ ወንድማችሁን ከልብ ይቅር ባትሉ በሰማይ ያለው አባቴም እንዲሁ ያደርግባችኋል።”
Explore የማቴዎስ ወንጌል 18:35
8
የማቴዎስ ወንጌል 18:6
“ማንም ሰው በእኔ ከሚያምኑት ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን ከሚያስት ከባድ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ላይ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር ቢጣልና ቢሰጥም ይሻለዋል።”
Explore የማቴዎስ ወንጌል 18:6
9
የማቴዎስ ወንጌል 18:12
ደግሞም ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “እስቲ ምን ይመስላችኋል? አንድ ሰው መቶ በጎች ቢኖሩትና ከእነርሱ አንዱ ቢጠፋበት ዘጠና ዘጠኙን በተራራ ላይ ትቶ የጠፋውን አንዱን ለመፈለግ አይሄድምን?
Explore የማቴዎስ ወንጌል 18:12
Home
Bible
Plans
Videos