1
ወደ ፊልሞና 1:6
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
የክርስቶስ በመሆናችን ያለን መልካም ነገር ሁሉ በይፋ ይታወቅ ዘንድ እምነትህን ለሌሎች ለማካፈል እንድትተጋ እጸልያለሁ።
Compare
Explore ወደ ፊልሞና 1:6
2
ወደ ፊልሞና 1:7
ወንድሜ ሆይ! በአንተ ምክንያት የምእመናን ልብ ስለ ታደሰ ፍቅርህ ታላቅ ደስታንና መጽናናትን ሰጥቶኛል።
Explore ወደ ፊልሞና 1:7
3
ወደ ፊልሞና 1:4
በጸሎቴ አንተን እያሰብኩ ሁልጊዜ አምላኬን አመሰግናለሁ፤
Explore ወደ ፊልሞና 1:4
Home
Bible
Plans
Videos