1
መጽሐፈ ምሳሌ 11:25
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ለጋስ ሁን፤ ትበለጽጋለህ፤ ሌሎችን እርዳ፤ አንተም ርዳታ ታገኛለህ።
Compare
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 11:25
2
መጽሐፈ ምሳሌ 11:24
አንዳንድ ሰዎች በለጋሥነት ገንዘባቸውን ይበትናሉ፤ ነገር ግን ሀብታቸው እየበዛ ይሄዳል፤ ሌሎች ደግሞ ያለ ልክ ለገንዘባቸው ይሳሳሉ፤ ነገር ግን ድኽነታቸው እየበዛ ይሄዳል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 11:24
3
መጽሐፈ ምሳሌ 11:2
ትዕቢት ውርደትን ያስከትላል፤ ትሕትና ግን ጥበብን ያስገኛል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 11:2
4
መጽሐፈ ምሳሌ 11:14
አማካሪ የሌለው መንግሥት ይወድቃል፤ ብዙ አማካሪዎች ሲኖሩ ግን ዋስትና ይገኛል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 11:14
5
መጽሐፈ ምሳሌ 11:30
የጻድቅ ሰው ሥራ የዘለዓለም ሕይወትን ያስገኛል፤ ዐመፅ ግን ለሕይወት መጥፋት ምክንያት ይሆናል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 11:30
6
መጽሐፈ ምሳሌ 11:13
ሐሜተኛ ሰው ምሥጢር አይጠብቅም፤ ታማኝ ሰው ግን ምሥጢርን ሰውሮ ይይዛል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 11:13
7
መጽሐፈ ምሳሌ 11:17
ርኅሩኅ ብትሆን ራስህን ትጠቅማለህ፤ ጨካኝ ብትሆን ግን ራስህን ትጐዳለህ።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 11:17
8
መጽሐፈ ምሳሌ 11:28
በሀብታቸው የሚተማመኑ ሰዎች እንደ ቅጠል ይረግፋሉ፤ እውነተኞች ሰዎች ግን እንደ መልካም ተክል ይለመልማሉ።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 11:28
9
መጽሐፈ ምሳሌ 11:4
ለመሞት በምትቃረብበት ቀን ሀብትህ አይጠቅምህም፤ ደግነት ግን የሕይወት ዋስትና ይሆንልሃል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 11:4
10
መጽሐፈ ምሳሌ 11:3
ቀጥተኞች ሰዎች ቅንነታቸው ይመራቸዋል። እምነት የማይጣልባቸው ሰዎች ግን ጠማማነታቸው ያጠፋቸዋል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 11:3
11
መጽሐፈ ምሳሌ 11:22
ማስተዋል የጐደላት ቈንጆ ሴት፥ ውበትዋ በዐሣማ አፍንጫ ላይ እንደሚገኝ የወርቅ ጒትቻ ነው።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 11:22
12
መጽሐፈ ምሳሌ 11:1
እግዚአብሔር በሐሰተኛ ሚዛን የሚያታልሉትን ሰዎች ይጠላል፤ በትክክለኛ ሚዛን በሚመዝኑት ሰዎች ግን ይደሰታል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 11:1
Home
Bible
Plans
Videos