1
መጽሐፈ ምሳሌ 4:23
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ልብ የሕይወት ምንጭ ስለ ሆነ ልብህን ከሁሉ ነገር አስበልጠህ ጠብቀው።
Compare
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 4:23
2
መጽሐፈ ምሳሌ 4:26
እግሮችህ በቀና መንገድ ላይ ይራመዱ። መንገድህም ሁሉ ይቃናልሃል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 4:26
3
መጽሐፈ ምሳሌ 4:24
ክፉ ንግግር ከአፍህ አይውጣ፤ ሐሰትንና ማታለልን ከአንተ አርቃቸው።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 4:24
4
መጽሐፈ ምሳሌ 4:7
ጥበብ ከሁሉ በላይ ስለ ሆነች እርስዋን ገንዘብ አድርግ፤ ያለህን ሁሉ ቢያስከፍልህም ማስተዋልን ለማግኘት ትጋ።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 4:7
5
መጽሐፈ ምሳሌ 4:18-19
የደጋግ ሰዎች መንገድ እንደ ንጋት ብርሃን ነው፤ የቀኑ ሙሉ ብርሃን እስኪሆን ድረስ ብርሃኑ እየጨመረ ይሄዳል። የክፉዎች መንገድ ግን እንደ ድቅድቅ ጨለማ ነው፤ ይወድቃሉ፤ የመውደቂያቸው ምክንያት ምን እንደ ሆነ አያውቁም።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 4:18-19
6
መጽሐፈ ምሳሌ 4:6
ጥበብን አትተዋት፤ እርስዋም ትጠብቅሃለች፤ ውደዳት፤ እርስዋም ከአደጋ ሁሉ ትከላከልልሃለች።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 4:6
7
መጽሐፈ ምሳሌ 4:13
የተማርከው ትምህርት ሕይወትን ስለሚሰጥህ አጥብቀህ ያዘው፤ አትተወው፤ ደኅና አድርገህም ጠብቀው።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 4:13
8
መጽሐፈ ምሳሌ 4:14
ክፉ ሰዎች በሚሄዱበት መንገድ አትሂድ፤ ምሳሌነታቸውንም አትከተል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 4:14
9
መጽሐፈ ምሳሌ 4:1
ልጆቼ ሆይ! የአባታችሁን ምክር ስሙ፤ በጥንቃቄ አዳምጡ፤ ማስተዋልንም ታገኛላችሁ።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 4:1
Home
Bible
Plans
Videos