1
መጽሐፈ ምሳሌ 7:2-3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
በሕይወት እንድትኖር ትእዛዞቼን ጠብቅ፤ የማስተምርህንም ሁሉ እንደ ዐይንህ ብሌን ጠብቅ፤ እንደ ጣትህ ቀለበት ጠብቃቸው፤ በልብህም ሰሌዳ ቅረጻቸው።
Compare
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 7:2-3
2
መጽሐፈ ምሳሌ 7:1
ልጄ ሆይ! ቃሌን ጠብቅ፤ ትእዛዞቼንም በልብህ ውስጥ አኑር።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 7:1
3
መጽሐፈ ምሳሌ 7:5
እነርሱ ከአመንዝራ ሴት እንድትርቅና ከሌላ ሰው ሚስት አሳሳች ቃል እንድትጠበቅ ያደርጉሃል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 7:5
Home
Bible
Plans
Videos