1
መጽሐፈ መዝሙር 105:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ስሙንም ጥሩ ያደረገውንም ሁሉ ለአሕዛብ ንገሩ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 105:1
2
መጽሐፈ መዝሙር 105:4
በእግዚአብሔርና በኀያል ሥልጣኑ ተማመኑ፤ ዘወትርም እርሱን ፈልጉ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 105:4
3
መጽሐፈ መዝሙር 105:3
በቅዱስ ስሙ ደስ ይበላችሁ! እግዚአብሔርን የሚፈልግ ሰው ሁሉ ሐሴት ያድርግ!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 105:3
4
መጽሐፈ መዝሙር 105:2
ለእግዚአብሔር የምስጋና መዝሙር ዘምሩ፤ ያደረገውንም አስደናቂ ነገር ሁሉ ተናገሩ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 105:2
Home
Bible
Plans
Videos