1
መጽሐፈ መዝሙር 108:13
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ እናሸንፋለን፤ እርሱ ጠላቶቻችንን ያዋርዳቸዋል።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 108:13
2
መጽሐፈ መዝሙር 108:4
ዘለዓለማዊው ፍቅርህ ከሰማያት በላይ ነው፤ ታማኝነትህም ወደ ጠፈር ይደርሳል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 108:4
3
መጽሐፈ መዝሙር 108:1
አምላኬ ሆይ! ልቤ ጽኑ ነው፤ ነቅቼ በሁለንተናዬ እዘምራለሁ፤ በዜማ አመሰግንሃለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 108:1
4
መጽሐፈ መዝሙር 108:12
የሰው ርዳታ ከንቱ ነው፤ ስለዚህ ጠላቶቻችንን ድል እንድናደርግ አንተ እርዳን።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 108:12
Home
Bible
Plans
Videos