1
መጽሐፈ መዝሙር 18:2
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር አለቴ፥ አምባዬና አዳኜ ነው፤ አምላኬ የምጠጋበት አለቴ ነው፤ እርሱ ጋሻዬና የመዳኔ ቀን፥ ጠንካራ መመኪያም ነው።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 18:2
2
መጽሐፈ መዝሙር 18:30
የአምላክ መንገድ ፍጹም ነው! ቃሉም ተጠራ ነው! እርሱን መጠጊያ ለሚያደርጉት ሁሉ ጋሻቸው ነው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 18:30
3
መጽሐፈ መዝሙር 18:3
ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ፤ እርሱም ከጠላቶቼ ያድነኛል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 18:3
4
መጽሐፈ መዝሙር 18:6
መከራ በደረሰብኝ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፤ እንዲረዳኝም አምላኬን ለመንኩት፤ በመቅደሱ ሆኖ ድምፄን ሰማ፤ ጩኸቴንም አደመጠ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 18:6
5
መጽሐፈ መዝሙር 18:28
እግዚአብሔር ሆይ! ለእኔ ብርሃኔ ነህ፤ አንተ አምላኬ ጨለማዬን ታበራለህ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 18:28
6
መጽሐፈ መዝሙር 18:32
ብርታትን የሚሰጠኝና መንገዴን የሚያቀናልኝ እግዚአብሔር ነው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 18:32
7
መጽሐፈ መዝሙር 18:46
እግዚአብሔር ሕያው ነው! አምላኬ መጠጊያዬ ይመስገን! ያዳነኝም ኀያል አምላክ ከፍ ከፍ ይበል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 18:46
Home
Bible
Plans
Videos