1
መጽሐፈ መዝሙር 26:2-3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር ሆይ! ፈትነኝ፤ ምኞቴንና ሐሳቤንም መርምር። የማያቋርጠው ፍቅርህ በዐይኖቼ ፊት ነው፤ ዘወትር የሚመራኝም የአንተ ታማኝነት ነው።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 26:2-3
2
መጽሐፈ መዝሙር 26:1
እግዚአብሔር ሆይ! በቅንነትና ባለማወላወል በአንተ ተማምኜ ስለ ኖርኩ ፍረድልኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 26:1
Home
Bible
Plans
Videos