1
መጽሐፈ መዝሙር 30:5
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እርሱ የሚቈጣው ለጥቂት ጊዜ ነው፤ ቸርነቱ ግን ለዘለዓለም ነው፤ ሌሊት ሲለቀስ ዐድሮ በማለዳ ደስታ ይሆናል።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 30:5
2
መጽሐፈ መዝሙር 30:11-12
አንተ ሐዘኔን ወደ ደስታ ለወጥክልኝ፤ ትካዜዬን ከእኔ አስወገድክልኝ፤ የማቅ ልብሴን አውልቀህ ደስታን አለበስከኝ። ስለዚህ ዝም አልልም፤ ለአንተ የምስጋና መዝሙር አቀርባለሁ፤ እግዚአብሔር ሆይ! አንተ አምላኬ ነህ፤ ስለዚህ ለዘለዓለም አመሰግንሃለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 30:11-12
3
መጽሐፈ መዝሙር 30:2
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ! እንድትረዳኝ ወደ አንተ ተጣራሁ፤ አንተም ፈወስከኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 30:2
4
መጽሐፈ መዝሙር 30:4
ለእርሱ ታማኞች አገልጋዮች የሆናችሁ ሁሉ እግዚአብሔርን በዝማሬ አመስግኑት! ለቅዱስ ስሙም ምስጋና አቅርቡለት!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 30:4
5
መጽሐፈ መዝሙር 30:1
አምላክ ሆይ! ስላዳንከኝና ጠላቶቼ በእኔ ላይ እንዲደሰቱ ስላላደረግህ እጅግ አመሰግንሃለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 30:1
Home
Bible
Plans
Videos