1
መጽሐፈ መዝሙር 81:10
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ከግብጽ ምድር ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ፤ ጠይቅ እንጂ የሚያስፈልግህን ሁሉ እሰጥሃለሁ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 81:10
2
መጽሐፈ መዝሙር 81:13-14
ሕዝቤ እኔን ቢሰማኝ፥ እስራኤልም እኔን ቢታዘዘኝ ኖሮ፥ እኔ እግዚአብሔር ጠላቶቹን በኀያል ሥልጣኔ ድል በነሣሁለት ነበር።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 81:13-14
Home
Bible
Plans
Videos