1
ወደ ሮም ሰዎች 15:13
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ተስፋችሁ በመንፈስ ቅዱስ ኀይል እያደገ እንዲሄድ የተስፋ አምላክ በእርሱ በመታመናችሁ ደስታንና ሰላምን በሙላት ይስጣችሁ።
Compare
Explore ወደ ሮም ሰዎች 15:13
2
ወደ ሮም ሰዎች 15:4
ከቅዱሳት መጻሕፍት በምናገኛቸው ትዕግሥትና መጽናናት ተስፋ ይኖረን ዘንድ ቀደም ብለው የተጻፉት ሁሉ ትምህርት እንዲሆኑን ተጽፈዋል።
Explore ወደ ሮም ሰዎች 15:4
3
ወደ ሮም ሰዎች 15:5-6
የትዕግሥትና የመጽናናት አምላክ እርስ በርሳችሁ የኢየሱስ ክርስቶስን ምሳሌ በመከተል አብሮ የመኖርን ኅብረት ይስጣችሁ። እንዲሁም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት እግዚአብሔር በአንድ ልብና በአንድ ቃል እንድታከብሩት ያድርጋችሁ።
Explore ወደ ሮም ሰዎች 15:5-6
4
ወደ ሮም ሰዎች 15:7
ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ክብር እናንተን እንደ ተቀበላችሁ እናንተ ሁላችሁም አንዱ ሌላውን በደስታ ይቀበለው።
Explore ወደ ሮም ሰዎች 15:7
5
ወደ ሮም ሰዎች 15:2
እያንዳንዳችን ሌላው ሰው በእምነቱ እንዲጠነክር እርሱን የሚጠቅመውንና የሚያስደስተውን ነገር እናድርግ።
Explore ወደ ሮም ሰዎች 15:2
Home
Bible
Plans
Videos