1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:33
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
እግዚአብሔር የሰላም አምላክ እንጂ፥ የሁከት አምላክ አይደለም። በቅዱሳን አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እንዲሁ ነው።
Compare
Explore 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:33
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:1
ፍቅርን ተከታተሉ፤ መንፈሳዊ ስጦታዎችን፥ በተለይም ትንቢት የመናገርን ስጦታ በብርቱ ፈልጉ።
Explore 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:1
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:3
ትንቢትን የሚናገር ግን ለማነጽ፥ ለማበረታታትና ለማጽናናት ለሰው ይናገራል።
Explore 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:3
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:4
በልሳን የሚናገር ራሱን ያንጻል፤ ትንቢትን የሚናገር ግን ቤተ ክርስቲያንን ያንጻል።
Explore 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:4
5
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:12
እናንተም እንደዚሁ ናችሁ፤ መንፈሳዊ ስጦታዎችን ለማግኘት የምትሹ በመሆናችሁ፥ ቤተ ክርስቲያን የምትታነጽበትን ስጦታዎች ለማግኘት ይበልጥ ፈልጉ።
Explore 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:12
Home
Bible
Plans
Videos