1
1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 1:11
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
እንዲህም ብላ ስእለት ተሳለች፤ “የሠራዊት ጌታ ሆይ፤ የአገልጋይህን መዋረድ ተመልክተህ ብታስበኝ፥ ለአገልጋይህም ወንድ ልጅ ብትሰጣት፥ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ ለጌታ እሰጠዋለሁ፤ ምላጭም በራሱ ላይ አያርፍም።”
Compare
Explore 1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 1:11
2
1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 1:10
እርሷም ከልቧ ኀዘን የተነሣ ምርር ብላ እያለቀሰች ወደ ጌታ ጸለየች።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 1:10
3
1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 1:15
ሐናም እንዲህ ብላ መለሰችለት፥ “ጌታዬ ሆይ፤ አይደለም፤ እኔስ ልቧ ክፉኛ ያዘነባት ሴት ነኝ፤ የልቤን ኀዘን በጌታ ፊት አፈሰስሁ እንጂ፥ የወይን ጠጅም ሆነ ሌላ የሚያሰክር መጠጥ አልጠጣሁም።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 1:15
4
1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 1:27
ስለዚህ ሕፃን ጸለይሁ፤ ጌታም የለመንሁትን ሰጠኝ።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 1:27
5
1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 1:17
ከዚያም ዔሊ፥ “በሰላም ሂጂ! የእስራኤል አምላክ የለመንሽውን ይስጥሽ!” አላት።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 1:17
Home
Bible
Plans
Videos