1
1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 13:13-14
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ሳሙኤልም እንዲህ አለ፤ “የማይገባህን አደረግህ፤ አምላክህ ጌታ የሰጠህን ትእዛዝ አልጠበቅህም፤ ዛሬ መንግሥትህን በእስራኤል ላይ ለዘለዓለም ባጸናልህ ነበር፤ አሁን ግን መንግሥትህ አይጸናም፤ ጌታ እንደ ልቡ የሚሆንለትን ሰው አግኝቶአል፤ አንተ የጌታን ትእዛዝ ባለመጠበቅህም፥ እርሱን የሕዝቡ መሪ አድርጎ መርጦታል።”
Compare
Explore 1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 13:13-14
2
1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 13:12
ስለዚህ ፍልስጥኤማውያን ወርደው ወደ ጌልገላ ይመጡብኛል፤ እኔም የጌታን ርዳታ አልለመንሁም፥ ብዬ አሰብሁ። ስለዚህ የሚቃጠል መሥዋዕት ማቅረብ ግድ ሆነብኝ።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 13:12
Home
Bible
Plans
Videos