1
1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 24:5-6
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
የዳዊት ሰዎችም ዳዊትን፥ “ጌታ፥ ‘የወደድኸውን ታደርግበት ዘንድ ጠላትህን በእጅህ አሳልፌ እሰጥሃለሁ’ ብሎ ለአንተ የተናገረው ቀን ዛሬ ነው” አሉት። ዳዊትም በልቡ እየተሳበ ሄዶ የሳኦልን ልብስ ጫፍ ማንም ሳያውቅ ቆርጦ ወሰደ። ዳዊት የሳኦልን ልብስ ጫፍ በመቁረጡ ልቡ በኀዘን ተመታ።
Compare
Explore 1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 24:5-6
2
1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 24:7
ለሰዎቹም፥ “ጌታ በቀባው በጌታዬ ላይ እንዲህ ያለውን ነገር ከማድረግና ጌታ የቀባው ስለ ሆነም እጄን በእርሱ ላይ ከማንሣት ጌታ ይጠብቀኝ” አላቸው።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 24:7
Home
Bible
Plans
Videos