1
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 4:6
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ለእያንዳንዱ እንዴት መልስ መስጠት እንደሚገባችሁ እንድታውቁ ንግግራችሁ ሁልጊዜ፥ በጨው እንደ ተቀመመ፥ በጸጋ ይሁን።
Compare
Explore ወደ ቈላስይስ ሰዎች 4:6
2
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 4:2
ከማመስገን ጋር በጸሎት ውስጥ ነቅታችሁ ያለማቋረጥ ትጉ፤
Explore ወደ ቈላስይስ ሰዎች 4:2
3
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 4:5
ዘመኑን እየዋጃችሁ በውጭ ባሉቱ ዘንድ በጥበብ ተመላለሱ።
Explore ወደ ቈላስይስ ሰዎች 4:5
Home
Bible
Plans
Videos