1
ኦሪት ዘዳግም 7:9
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
አንተም ጌታ አምላካችሁ እርሱ እግዚአብሔር እንደሆነ፥ ለሚወዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደሆነ እወቅ፤
Compare
Explore ኦሪት ዘዳግም 7:9
2
ኦሪት ዘዳግም 7:6
“ለጌታ አምላክህ አንተ ቅዱስ ሕዝብ ነህና፥ በምድር ላይ ካሉት ሕዝቦች ሁሉ፥ ጌታ አምላክህ ለእርሱ የተለየህ ሕዝብ እንድትሆን መረጠህ።
Explore ኦሪት ዘዳግም 7:6
3
ኦሪት ዘዳግም 7:8
ነገር ግን ጌታ ስለ ወደዳችሁ፥ አባቶቻችሁም የማለላቸውን መሐላ ስለ ጠበቀ፥ ስለዚህ እግዚአብሔር በጽኑ እጅ አወጣችሁ፥ ከባርነትም ቤት ከግብጽ ንጉሥ ከፈርዖን እጅ አወጣችሁ።
Explore ኦሪት ዘዳግም 7:8
4
ኦሪት ዘዳግም 7:7
ጌታ የወደዳችሁና የመረጣችሁ ከአሕዛብ ሁሉ በቍጥር ስለ በዛችሁ አይደለም፥ ይልቁንም እናንተ ከአሕዛብ ሁሉ በቍጥር ጥቂቶች ነበራችሁ፤
Explore ኦሪት ዘዳግም 7:7
5
ኦሪት ዘዳግም 7:14
ከሕዝቦች ሁሉ ይልቅ የተባረክህ ትሆናለህ፥ ወንድ ይሁን ወይም ሴት በሰውህና በከብትህም ዘንድ መካን አይኖርብህም።
Explore ኦሪት ዘዳግም 7:14
Home
Bible
Plans
Videos