1
ትንቢተ ኢሳይያስ 22:22
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
የዳዊትንም ቤት መክፈቻ በጫንቃው ላይ አኖራለሁ፤ እርሱ የሚከፍተውን ማንም አይዘጋም፤ የሚዘጋውንም ማንም አይከፍትም።
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 22:22
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 22:23
በአስተማማኝ ስፍራ እንደ ችንካር እተክለዋለሁ፥ ለአባቱም ቤት የክብር ዙፋን ይሆናል።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 22:23
Home
Bible
Plans
Videos