1
ትንቢተ ኢሳይያስ 24:5
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ምድርም በነዋሪዎቿ ረክሳለች፥ ሕጉን ተላልፈዋልና፥ ሥርዓቱንም ለውጠዋልና፥ የዘለዓለሙንም ቃል ኪዳን አፍርሰዋል።
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 24:5
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 24:23
የሠራዊት ጌታም በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም ላይ ስለሚነግሥ በሽማግሌዎቹ ፊት ክብር ይሆናል፤ ጨረቃ ይታወካል ፀሐይም ያፍራል።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 24:23
Home
Bible
Plans
Videos