1
ትንቢተ ኢሳይያስ 36:7
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
አንተም፦ ‘በአምላካችን በጌታ እንታመናለን’ ብትለኝ፥ ‘በዚህ መሠዊያ ፊት ስገዱ’ ብሎ ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን የኮረብታ መስገጃዎቹንና መሠዊያዎቹን ሕዝቅያስ ያስፈረሰው እርሱ አይደለምን?
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 36:7
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 36:1
በንጉሡ በሕዝቅያስ በዓሥራ አራተኛው ዓመት፥ የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም ወደ ተመሸጉት ወደ ይሁዳ ከተሞች ሁሉ ወረራ በመፈጸም ያዛቸው።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 36:1
3
ትንቢተ ኢሳይያስ 36:21
እነርሱ ግን ዝም አሉ፥ ንጉሡ እንዳይመልሱለት አዝዞ ነበርና “አንዳችም አልመለሱለትም”።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 36:21
4
ትንቢተ ኢሳይያስ 36:20
ጌታ ኢየሩሳሌምን ከእጄ ያድን ዘንድ፥ ከእነዚህ አገሮች ሁሉ አማልክት አገሩን ከእጄ ያዳነ ማን ነው?’”
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 36:20
Home
Bible
Plans
Videos