1
የያዕቆብ መልእክት 4:7
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
እንግዲህ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አስገዙ፤ ዲያብሎስን ተቃወሙት፤ ከእናንተም ይሸሻል።
Compare
Explore የያዕቆብ መልእክት 4:7
2
የያዕቆብ መልእክት 4:8
ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ፤ እርሱም ወደ እናንተ ይቀርባል። እናንተ ኀጢአተኞች! እጃችሁን አንጹ፤ እናንተ በሁለት ሐሳብ የምትዋልሉ ልባችሁን አጥሩ።
Explore የያዕቆብ መልእክት 4:8
3
የያዕቆብ መልእክት 4:10
በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ፥ እርሱም ከፍ ከፍ ያደርጋችኋል።
Explore የያዕቆብ መልእክት 4:10
4
የያዕቆብ መልእክት 4:6
ስለዚህ፥ “እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፤ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል” እንደሚል፥ የሚሰጠው ጸጋ ግን ከሁሉም ይበልጣል።
Explore የያዕቆብ መልእክት 4:6
5
የያዕቆብ መልእክት 4:17
እንግዲህ መልካም የሆነውን ነገር ማድረግ እንዳለበት እያወቀ የማያደርግ ሰው ኃጢአት ያደርጋል።
Explore የያዕቆብ መልእክት 4:17
6
የያዕቆብ መልእክት 4:3
የምትለምኑትም ለፍትወታችሁ በማሰብ በክፉ ምኞት ስለሆነ፥ ትለምናላችሁ ግን አትቀበሉም።
Explore የያዕቆብ መልእክት 4:3
7
የያዕቆብ መልእክት 4:4
አመንዝሮች ሆይ! ከዓለም ጋር ወዳጅ መሆን የእግዚአብሔር ጠላትነት መሆኑን አታውቁምን? ስለዚህ የዓለም ወዳጅ መሆን የሚፈልግ ሁሉ የእግዚአብሔር ጠላት ሆኖአል።
Explore የያዕቆብ መልእክት 4:4
8
የያዕቆብ መልእክት 4:14
ነገ የሚሆነውን አታውቁም። ሕይወታችሁ ምንድነው? ለጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፋሎት አይደላችሁምን?
Explore የያዕቆብ መልእክት 4:14
Home
Bible
Plans
Videos