1
መዝሙረ ዳዊት 105:1
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ሃሌ ሉያ! ጌታን አመስግኑ ስሙንም ጥሩ፥ ለአሕዛብም ድንቅ ሥራውን አውሩ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 105:1
2
መዝሙረ ዳዊት 105:4
ጌታንና ኃይሉን ፈልጉ፥ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 105:4
3
መዝሙረ ዳዊት 105:3
በቅዱስ ስሙ ክበሩ፥ ጌታን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 105:3
4
መዝሙረ ዳዊት 105:2
ተቀኙለት፥ ዘምሩለት፥ ተአምራቱንም ሁሉ ተናገሩ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 105:2
Home
Bible
Plans
Videos