1
መዝሙረ ዳዊት 111:10
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
የጥበብ መጀመሪያ ጌታን መፍራት ነው፥ የሚያደርጓትም ሁሉ ደኅና ማስተዋልን ያገኛሉ፥ ውዳሴውም ለዘለዓለም ይኖራል።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 111:10
2
መዝሙረ ዳዊት 111:1
ሃሌ ሉያ! በቅኖች ሸንጎ በጉባኤም ጌታን በፍጹም ልቤ አመሰግንሃለሁ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 111:1
3
መዝሙረ ዳዊት 111:2
የጌታ ሥራዎች ታላላቅ ናቸው፥ ደስ በሚሰኙባቸው ሁሉ ይፈለጋሉ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 111:2
Home
Bible
Plans
Videos