1
መዝሙረ ዳዊት 40:1-2
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
በትዕግሥት ጌታን ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኸቴንም ሰማኝ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 40:1-2
2
መዝሙረ ዳዊት 40:3
ከጥፋት ጉድጓድ ከረግረግም ጭቃ አወጣኝ፥ እግሮቼንም በድንጋይ ላይ አቆማቸው፥ አረማመዴንም አጸና።
Explore መዝሙረ ዳዊት 40:3
3
መዝሙረ ዳዊት 40:4
አዲስ ዝማሬን ለአምላካችን ምስጋና በአፌ ጨመረ፥ ብዙዎች ያያሉ ይፈሩማል፥ በጌታም ይታመናሉ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 40:4
4
መዝሙረ ዳዊት 40:8
በዚያን ጊዜ እንዲህ አልሁ፦ “እነሆ፥ መጣሁ፥ ስለ እኔ በመጽሐፍ ራስ ተጽፎአል፥
Explore መዝሙረ ዳዊት 40:8
5
መዝሙረ ዳዊት 40:11
አዳኝ ጽድቅህን በልቤ ውስጥ አልሰወርኩም፥ ታማኝነትህንና ማዳንህንም ተናገርሁ፥ ጽኑ ፍቅርህንና እውነትህን ከታላቅ ጉባኤ አልደበቅሁም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 40:11
Home
Bible
Plans
Videos