1
መዝሙረ ዳዊት 42:11
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ጠላቶቼ ሁልጊዜ፦ አምላክህ ወዴት ነው? ባሉኝ ጊዜ አጥንቶቼን እየቀለጣጠሙ ሰደቡኝ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 42:11
2
መዝሙረ ዳዊት 42:1-2
ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ አንተን ትናፍቃለች።
Explore መዝሙረ ዳዊት 42:1-2
3
መዝሙረ ዳዊት 42:5
ይህን ሳስብ ነፍሴ በእኔ ውስጥ ፈሰሰች፥ ወደ እግዚአብሔር ቤት ወደ ምስጋና መኖሪያ ስፍራ እገባለሁና፥ በዓል የሚያከብሩ ሰዎች የደስታና ምስጋና ቃል አሰሙ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 42:5
4
መዝሙረ ዳዊት 42:3
ነፍሴ እግዚአብሔርን፥ ሕያው አምላክን ተጠማች፥ መቼ እደርሳለሁ? የአምላክንስ ፊት መቼ አያለሁ?
Explore መዝሙረ ዳዊት 42:3
5
መዝሙረ ዳዊት 42:6
ነፍሴ ሆይ፥ ለምን ታዝኛለሽ? ለምንስ ታውኪኛለሽ? የፊቴን መድኃኒት አምላኬን አመሰግነው ዘንድ በእግዚአብሔር ታመኚ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 42:6
Home
Bible
Plans
Videos