1
መዝሙረ ዳዊት 45:7
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ ለዘለዓለም ነው፥ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 45:7
2
መዝሙረ ዳዊት 45:6
ኃያል ሆይ፥ ፍላጻዎችህ የተሳሉ ናቸው፥ እነርሱም በንጉሥ ጠላቶች ልብ ውስጥ ይገባሉ፥ አሕዛብም በበታችህ ይወድቃሉ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 45:6
3
መዝሙረ ዳዊት 45:17
በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ፥ በምድርም ሁሉ ላይ ገዥዎች አድርገሽ ትሾሚያቸዋለሽ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 45:17
Home
Bible
Plans
Videos