1
መዝሙረ ዳዊት 49:20
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ሆኖም ወደ አባቶቹ ትውልድ ይወርዳል፥ ለዘለዓለም ብርሃንን ወደ ማያዩበት።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 49:20
2
መዝሙረ ዳዊት 49:15
እንደ በጎች ወደ ሲኦል የሚሄዱ ናቸው፥ እረኛቸውም ሞት ነው፥ ቅኖችም በማለዳ ይገዙአቸዋል፥ ውበታቸውም ከመኖሪያቸው ተለይታ በሲኦል ታረጃለች።
Explore መዝሙረ ዳዊት 49:15
3
መዝሙረ ዳዊት 49:16-17
ነገር ግን እግዚአብሔር ይቀበለኛልና ነፍሴን ከሲኦል እጅ ይቤዣታል። የሰው ሀብት የቤቱም ክብር በበዛ ጊዜ አትፍራ፥
Explore መዝሙረ ዳዊት 49:16-17
Home
Bible
Plans
Videos