1
መዝሙረ ዳዊት 94:19
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
አቤቱ፥ የልቤ መረበሽ በበዛ መጠን፥ ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 94:19
2
መዝሙረ ዳዊት 94:18
እግሮቼ ተሰናከሉ ባልሁ ጊዜ፥ አቤቱ፥ ጽኑ ፍቅርህ ረዳኝ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 94:18
3
መዝሙረ ዳዊት 94:22
ጌታ መጠጊያ ሆነኝ፥ አምላኬ የመጠለያዬ ዓለት ነው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 94:22
4
መዝሙረ ዳዊት 94:12-13
ለክፉ ሰው ጉድጓድ እስኪቈፈር ድረስ ከአስከፊ ዘመናት ይወገድ ዘንድ፥ አቤቱ፥ አንተ የገሠጽኸው ሕግህንም ያስተማርኸው ሰው ብፁዕ ነው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 94:12-13
5
መዝሙረ ዳዊት 94:17
ጌታ ባይረዳኝ ኖሮ ነፍሴ ወዲያው ሲኦል በወረደች ነበር።
Explore መዝሙረ ዳዊት 94:17
6
መዝሙረ ዳዊት 94:14
ጌታ ሕዝቡን አይጥልምና፥ ርስቱንም አይተውምና
Explore መዝሙረ ዳዊት 94:14
Home
Bible
Plans
Videos