1
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 12:24
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ብቻ እግዚአብሔርን ፍሩ፤ ያደረገላችሁንም ታላቅ ነገር አይታችኋልና በፍጹም ልባችሁ በእውነት አምልኩት፤
Compare
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 12:24
2
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 12:22
እግዚአብሔር ለእርሱ ሕዝብ ያደርጋችሁ ዘንድ ተቀብሎአችኋልና፥ እግዚአብሔር ስለ ታላቅ ስሙ ሕዝቡን አይተውም።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 12:22
3
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 12:20
ሳሙኤልም ሕዝቡን ሁሉ አላቸው፥ “አትፍሩ፤ በእውነት ይህን ክፋት ሁሉ አደረጋችሁ፤ ነገር ግን እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችሁ አምልኩት እንጂ እግዚአብሔርን ከመከተል ፈቀቅ አትበሉ።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 12:20
4
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 12:21
ምንም አይደሉምና የማይረቡትንና የማያድኑአችሁን ለመከተል ከእርሱ ፈቀቅ አትበሉ።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 12:21
Home
Bible
Plans
Videos